ደን የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ያለውን ሚና ለማሳደግ ምርምር እየተካሄደ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የደን ሃብት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ያለውን ሚና ለማሳደግ የሚያስችል ጥናትና ምርምር እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም…