የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የምታከናውነው ተግባር ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ጨምሮ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች በዘርፉ…