Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)  ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳሰበ፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያወጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- …

በ144 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ማዕከል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሽንሌ ወረዳ በ144 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ማዕከል ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ማዕከሉን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ 

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲውን የማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ ለመጀመር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የቦንጋ…

ከመኸር እርሻ 320 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016/17 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 320 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ ከበደ ላቀው እንዳሉት፤ በምርት ዘመኑ የመኸር ወቅት…

ሚኒስትሩ በጂቡቲ የሚኖሩ ዜጎችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንደሚሠራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ ከኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም በጂቡቲ ሊገነባ ስለታቀደው የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ድጋፍ፣ ስለ ዜጎች መብት፣ ስለ ሀገራዊ ጥሪዎች እና በወቅታዊ ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የሴቶች የርዝመት ዝላይ የፍፃሜ ውድድርም÷ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

የሀገርን ጥቅም የሚጎዱ ሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሀገርን መሰረታዊ ጥቅም የሚጎዱ ሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን ለመቆጣጠር በአሠራርና በፖሊሲ የተደገፈ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። 3ኛው ሀገር አቀፍ የሕገ-ወጥ…

ዋይኒ ሩኒ ከፕሌይ ማውዝ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ዋይኒ ሩኒ ከእንግሊዝ ሻምፒየን ሽፑ ቡድን ፕሌይ ማውዝ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል፡፡ የ39 ዓመቱ የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሩኒ÷ በተደረጉ 23 የቻምፒየን ሽፕ ጨዋታዎች 4 ጊዜ…

ሆስፒታሉ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይ ሲ አር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለጋምቤላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አበረከተ፡፡ የጋምቤላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሳይመን ሙን (ዶ/ር) በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷…