Fana: At a Speed of Life!

ፓርቲያችን ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓርቲያችን ብልፅግና ትናንት የሥርዓተ-መንግሥት አሥተዳደራችን አንድ አካል ሆነው ካለፉ ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና…

በግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን እርሻ የተጀመሩ ስራዎች ለውጥ እያመጡ ነው-አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን የግብርና አሰራር ለማዘመን በግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን እርሻ የተጀመሩ ስራዎች ለውጥ እያመጡ መሆናቸውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። ''ትኩረት ለትግራይ ክልል…

ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ 2025 በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በሚካሄደው ጉባኤ የዓለምና አህጉር አቀፍ መሪዎችና…

አምስት ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለማፍራት እንደሚያስችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምስት ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለመፍጠር እንደሚያስችል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ…

በክልሉ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የበዓል ግብይትን ለመከታተልና አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር…

አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተሞች ከመደበኛው ተጨማሪ በረራዎችን አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላት ለማክበር ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ ለሚጓዙ ደንበኞቹ ከሚያደርገው መደበኛ ዕለታዊ በረራ ተጨማሪ በረራዎችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በዓላቱ…

ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡ በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ  እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወሳል። …

በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…

በሕገ-ወጥ ነዳጅ ግብይት በተሳተፉ አካላት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ግብይት ሥርዓት በሚስተዋሉ ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷የነዳጅ ግብይትን ሕጋዊነት ለማረጋገጥ…

አማካይ የቡና ምርታማነት በሄክታር 8 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርታማነትን በማሻሻል ረገድ በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የቡና ምርት ትመና እንዲሁም የቡና፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም ልማት ፓኬጅ ሰነድ ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው ።…