የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የልማታዊ ሴፍቲኔት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ…