Fana: At a Speed of Life!

ብልፅግና ፓርቲ ዕዳ ሳይሆን ምንዳ እናወርሳለን ብሎ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በመፈጸም ዕዳ ሳይሆን ምንዳ እናወርሳለን ብሎ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው ሲሉ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አብርሃም በላይ…

የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀሎችን አስመልክቶ ስምምነት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀልን ለመከላከልና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ በተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት መካከል በ20 ዓመታት ውስጥ የተደረገ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ…

ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ500 ሺህ ህሙማን አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ 500 ሺህ ለሚሆኑ ህሙማን የህክምና አገልግሎት መስጠቱ ተገለጸ። ሆስፒታሉ ውስብስብ የቀዶ ህክምና፣ ተመላለሽ ህክምና፣ የተኝቶ…

ኢጋድ ለነገሌ ቦረና ጠቅላላ ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ለነገሌ ቦረና ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተገኘው በኢጋድ ዋና ፀሐፊ በወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) አማካኝነት ሂውማን ብሪጅ…

የኮሪደር ልማቱ የከተሞችን ዕድገት ከግምት ያስገባ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት እየተገበረ ያለው የኮሪደር ልማት የከተሞችን ዕድገት ከግምት ያስገባ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት…

በቦክሲንግ ዴይ  ጨዋታዎች የአሸናፊነት ክብረ ወሰን ያላቸው ክለቦች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 21 የገና በዓል ዋዜማ ወይም ቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ የክበረ ወሰን ባለቤት ነው፡፡ የግሬት ማንቼስተር ከተማው ክለብ ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ከተደረጉ 32 ጨዋታዎች 21ዱን ማሸነፍ የቻለ…

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም 60 በመቶ ማድረስ ተችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪዎች የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በመፍታት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 60 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። …

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ሜታ ወረዳ የሚከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማደረጉን የፀጥታ ጥምር ኃይል አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የኦሮሚያ…

አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡ የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ይታወቃል፡፡…

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ ግብር 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ ቀደም ብሎ 9፡30 ላይ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። ምሽት 12…