ፋና ስብስብ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ በቡሬ ከተማ የዕድገት በህብረት መጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያስገነባቸውን 15 የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ። በ1971 ዓ.ም የተመሰረተው ትምህርት ቤቱ፤ በዕድሜ ብዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው አሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የስራ ባህልና ምርታማነት ለሀገር ሉዓላዊነት"…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት ያነሰ በመሆኑ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 19, 2025 0 በኢትዮጵያ ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት አንጻር ያነሰ በመሆኑ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የተቋማችውን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል ። በዚሁ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው Adimasu Aragawu Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ቢዝነስ 7ኛው ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Abiy Getahun Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱርክ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችን ጨምሮ 16 ሀገራት የተሳተፉበት 7ኛው 'አግሮ ፉድ' የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017…
ስፓርት የክለቦች ዓለም ዋንጫ Hailemaryam Tegegn Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሳታፊ ክለቦችን ቁጥር ወደ 32 ከፍ በማድረግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት የተጀመረው የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 16 ጨዋታዎች በድምሩ 44 ግቦች ሲቆጠሩ፥ 6ቱ ጨዋታዎች በአቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Hailemaryam Tegegn Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተቋሙን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Mikias Ayele Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ጉባኤ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ጉባኤውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ የአፍሪካ የመንግስት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን እና እስራኤል ጥቃት መሰናዘራቸውን ቀጥለዋል Mikias Ayele Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተባባሰ በመጣው የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ኢራን በደቡባዊ እስራኤል በምትገኘው የቢርሼባ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች፡፡ በጥቃቱ በከተማዋ የሚገኘው ሶሮካ ሆስፒታል ኢላማ መደረጉ በእስራኤል በኩል የተገለጸ ሲሆን፤ 30 ሰዎች ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት የገበያ ማዕከል በፒያሳ… Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የገበያ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በፒያሳ መልሶ ማልማት እየተገነባ የሚገኘውን አራዳ…