የሀገር ውስጥ ዜና 40ኛው ዙር የጉሚ በለል መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 40ኛው ዙር የጉሚ በለል መድረክ ከግጭት ወደ ዘላቂ ሰላም በሚል መሪ ሐሳብ ተካሄደ፡፡ የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ በመድረኩ ላይ እንዳሉት÷ ከግጭት አዙሪት ለመውጣት በኦሮሚያ ክልል መንግስት በኩል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በመርሐ-ግብሩ መሠረት ምሽት 4 ሠዓት ከ30 ላይ ብራይተን ከብሬንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 5 ከ15…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊንላንድ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊንላንድ በትምህርት መስክ ለኢትዮጵያ የምታደርገው ትብብርና ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጣለች፡፡ የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴ በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ከሆኑት ሲኒካ አንቲላ ጋር በሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሉበት ሆነው ኃይል ለመግዛት የሚያስችል ስማርት ቆጣሪ እየተገጠመ መሆኑ ተገለጸ yeshambel Mihert Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ካሉበት ሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል መግዛት እንዲችሉ ነባር ቆጣሪዎችን በኤስ ቲ ኤስ ስማርት ሜትር እየቀየረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እስከ አሁን በባልደራስ ኮንዶሚኒየም እና በመካኒሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 163 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ጀምሮ በአማራ ክልል 163 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 940 አልሚዎች ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የተሰጣቸው አልሚዎች 20 ሺህ 368 የሥራ ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት መጀመሩን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፋንታ እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕዳሴ ግድብ የመነጨው ሃይል በአግባቡ እየተከፋፈለ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሆለታ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የማከፋፈያ ጣቢያ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመነጨውን ሃይል በአግባቡ እያከፋፈለ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የጣቢያው ሃላፊ አቶ ጥላሁን አዘዘው እንደገለጹት÷የማከፋፈያ ጣቢያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የብልጽግና ፓርቲ የስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአመቱ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ ከ10 ሺህ በላይ ስደተኞች መሞታቸው ተገለጸ Mikias Ayele Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ 10 ሺህ 457 ስደተኞች ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው የስደተኞች መብት ቡድን አስታወቀ። ካሚናንዶስ ፍሮንቴራስ የተባለው የስደተኞች መብት ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ…