Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቋራጭ መንገዶች ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቋራጭ መንገዶች ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተደረገባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፋንታ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ ሁሉ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ለኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ አባላት እና…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ቁጥር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሠራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልጿል፡፡ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ጀምሮ 167 ሺህ 952 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን…

ለወራት ጠፈር ላይ እንዲቆዩ የተገደዱት ጠፈርተኞች ለገና በዓል መልካም ምኞት ላኩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንኮራኩራቸው በገጠማት የቴክኒክ ችግር ምክንያት ጠፈር ላይ ለወራት እንዲቆዩ የተገደዱት የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ጠፈርተኞች ለገና በዓል መልካም ምኞታቸውን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልከዋል፡፡ ሱኒታ ዊልያምስ፣ ባሪ ዊልሞር፣ ዶን ፔቲት…

የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴን የፀጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴን የፀጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ዓላማ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር መሥመርን አልፎ አልፎ በመሠረተ ልማት ላይ ከሚፈፀም ወንጀል ነፃ ለማድረግና ከሌሎች የወንጀል…

የሰላም ሚኒስቴርና ቤተ-ክርስቲያኗ በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ስራዎች ዙሪያ በጋራ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። የሰላም ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁእ…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታን ላማምራ ጋር ተወያይተዋል ፡፡ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በውይይቱ ÷ ለሱዳን ሰላም ለማምጣት በተለያዩ ወገኖች የተጀመሩ ጥረቶችን…

ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሞባይል ቀፎዎችንና ካርዶችን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሞባይል ቀፎዎችንና ካርዶችን ለግል ጥቅም አውሏል የተባለው የቀድሞ የህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ሰራተኛ በእስራት መቀጣቱ ተነግሯል፡፡ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የድሬዳዋ ምድብ ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ወንጀል…

የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በቴክኒክ ችግር ምክንያት የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች በመላው ሀገሪቱ እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ። ለአንድ ሰዓት ገደማ የቆየው እገዳ አሁን ላይ የተነሳ ሲሆን÷ አየር መንገዱ ችግሩን በተቻለ መጠን ሙሉ በሙሉ…

ዩኒቨርሲቲው  ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ለአምስት የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን ዶ/ር…