Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ በሥራ እድል ፈጠራ ዘርፍ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ በሥራ እድል ፈጠራ ዘርፍ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት በሥራ እድል ፈጠራ ላይ ያተኮረው ስለኢትዮጵያ የፓናል ውይይት በአዳማ…

የአትሌቶች ሁለንተናዊ ጥበቃ ፖሊሲ በኢትዮጵያ እንዲተገበር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአትሌቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል"የአትሌቶች ሁለንተናዊ ጥበቃ ፖሊሲ" በኢትዮጵያ እንዲተገበር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን እየሠራሁ ነው አለ፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስኅን በሰጡት መግለጫ፤ አትሌት…

የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ብሔራዊ ጥቅምን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲን ለማጠናከር ያለመ የባለድርሻ አካላት መድረክ ላይ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ውይይት ዛሬ ምሽት ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶች አካል ሲሆን፥…

በኦሮሚያ ክልል ከ27 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከ27 ሺህ በላይ አዲስና ነባር ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል አለ የክልሉ መንግሥት፡፡ ለፕሮጀክቶቹ ከ200 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አወሉ አብዲ ለመገናኛ ብዙኃን…

ለአትክልትና ፍራፍሬ የተሰጠው ትኩረት ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ከፍተኛ ሚና አለው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለአትክልትና ፍራፍሬ የተሰጠው ትኩረት ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ዕድገት ከፍተኛ ሚና አለው አሉ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪዎች፡፡ የዘርፉ ተመራማሪ አቡሌ መሐሪ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የወጪ ንግዱን…

ፌዴሬሽኑ ለግብርና ሥራ የሚያስፈልጉ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ኬሚካሎችን እያቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ለግብርና ሥራ የሚያስፈልጉ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ኬሚካሎችን ለአርሶ አደሮች እያቀረበ ነው፡፡ የፌዴሬሽኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አለማየሁ ተሾመ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ የአርሶ…

ከ23 ሚሊየን በላይ ዜጎች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ23 ሚሊየን በላይ ዜጎች ይሳተፋሉ አለ፡፡ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ 14 መርሐ ግብሮች እንዳሉት በሚኒስቴሩ የወጣቶች ብሔራዊ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስፋፊያ…

የድሬዳዋ አሥተዳደር ኮሪደር ልማትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ በአራት ወረዳዎች እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት በያዝነው የበጀት ዓመት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የድሬዳዋ አሥተዳደር የፕሮጀክት ግንባታ ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ…

ኢትዮጵያ የልማት ግቦቿን ከተባበሩት መንግስታት ግቦች ጋር በማስተሳሰር እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት ግቦችን ከተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦች ጋር በማስተሳሰር እየሰራች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ 3ኛው ሀገር አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦች የፈቃደኝነት የግምገማ መድረክ ተካሂዷል።…