Fana: At a Speed of Life!

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና መሰጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር)…

በከተሞች ዘመኑን የዋጀ የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት እንዲኖር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች ዘመኑን የዋጀ የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት እንዲኖር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ውሃ ቢሮዎች እንዲሁም የከተሞች ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አመራሮች የንጹሕ መጠጥ ውሃን ይበልጥ…

 ለክልሎች በሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች ፍትሃዊ የበጀት ሥርጭት ተጨባጭ ለውጥ መጥቷል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስአበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች የበጀት ሥርጭትን ፍትሃዊ ለማድረግ በተሰራ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ ጥቷል አሉ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተዘጋጀው ውስን ዓላማ ባላቸው የድጎማ በጀቶች…

መራጮችና ዕጩዎች በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ መራጮችና ዕጩዎች ካሉበት ሆነው በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በቴክኖሎጂ ታግዞ የመራጮችም ሆነ የዕጩ ተወዳዳሪዎችን ምዝገባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ዛሬ ተመልክተዋል። የኮሪደር ልማት ሥራው 8 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 4 ኪሎሜትር…

ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የቱሪስት መስህቦችን፣ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል አሉ። በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ የተጻፉ ሁለት የሕፃናት መጻሕፍት ዛሬ ተመርቀዋል። በምረቃ…

ሲዳማ ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን በማሸነፍ የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል። የሲዳማ ቡናን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና መስፍን ታፈሰ…

የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ ተግባራት በባህልና ኪነጥበብ ዘርፎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚገነቡ የኪነጥበብ ስራዎች በተለያዩ የዓለም ሀገራት የማቅረብ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ። ሚኒስትር ዴኤታው እንዳሉት፤ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ በርካታ…

ሴቶች ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ሚናቸው ከፍተኛ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሴቶች ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ሚናቸው ከፍተኛ ነው አሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ የሴቶች የማጠቃለያ ውይይት "የሴቶች ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል – አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል አሉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። የተለያዩ የውጭ ሀገራት ኢንቨስተሮች ከአቶ ኃይለማሪያም ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘውን የማዜ ብሔራዊ ፓርክ…