ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማዕከል ላይ ጥቃት ፈጸመች Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማከማቻ፣ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነግሯል። የጥቃቱ ዓላማ አማጺያኑ በቀይ ባህር የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ እያደረሱ ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ መሆኑ…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ሲካሄድ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም አምርቶ ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ሊጀምሩ ነዉ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በቡና እና በሻይ ቅጠል ምርት ስራ ሊጀምሩ ነዉ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የጅማ ዞን ዋና አስተዳደር…
ስፓርት ብሔራዊ ቡድኑ ከሱዳን አቻው ጋር የቻን ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።…
ስፓርት አርሰናል ክሪስታል ፓላስን በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 33 አሳደገ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው አርሰናልን ያስተናገደው ክሪስታል ፓላስ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ የመድፈኞቹን ጎሎችን በ6ኛው እና 14ኛው ጄሱስ፣ በ38ኛው ሀቨርትዝ፣ በ60ኛው ማርቲኔሊ እንዲሁም በ84ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያሉ ዘርፈ-ብዙ ትብብሮችን በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ማክሮን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ Meseret Awoke Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤም ለፕሬዚዳንት ማክሮን የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የዓድዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው Meseret Awoke Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ አደጋ በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ ወረዳዎች የተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከቀኑ 5 ሠዓት ከ20 ላይ በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ ከአሁን ቀደም የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰትበት በነበረው ፈንታሌ አካባቢ ዛሬም ክስተቱ መስተዋሉን በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሥድስት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…