Fana: At a Speed of Life!

የፊት ጭምብል በመጠቀም የሚከሰት የጤና ችግርን ለመከላከል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊት ጭምብል (ማስክ) በተለይም በትንፋሽ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል እንደሚረዳ ይታመናል። ከዚህ ጠቀሜታው ባሻገር ግን በበዛ መልኩ መጠቀም የራሱ ችግሮች እንዳሉት ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የፊት ጭምብልን ረዘም ላለ ጊዜ ወይም ሰዓታት…

104 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የሆኑ 104 ኢትዮጵውያን በዛሬው ዕለት ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ኢሪንጋ በሚባለው ግዛት በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ የቆዩ መሆናቸውን በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። በቅርቡ…

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአልጄሪያ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአፍሪካዊቷ አልጀሪያ መገኘቱን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አብደል ራህማን ቢን ቦዚድ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ቫይረሱ ከጣሊያን በመጡ ሰዎች ወደ ሀገሪቱ መግባቱን…

የኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት እየተስፋፋ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ወደ ሎሌች የአውሮፓ ሀገራት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአሁኑ ወቅት በርካታ የአውሮፓ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ በሀገራቸው መከሰቱን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቫይረሱ በኦስትሪያ፣ ክሮሺያ፣ ስዊዘርላንድ፣ ስፔን፣…

የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን መድሃኒቶች ሲያሰራጩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን መድሃኒቶች ሲያሰራጩ የተገኙ 13 ካናዳውያን እና 2 ኢትዮጵያውያን ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በጎንደር ከተማ አስተዳደር የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ሀላፊ ዋና ሳጅን ደሳለኝ አበራ ለጣቢያችን…

ለ200 ሆቴሎች ዳግም የደረጃ ምደባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚህ ዓመት ለ200 ሆቴሎች ዳግም የደረጃ ምደባ ለማካሄድ እቅድ መያዙን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዚህ ዓመት በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉንም ሆቴሎች ዳግም በደረጃ ለመመደብ ከአዲስ አበባ ሆቴል ባለሃብቶች ጋር ውይይት አድርጓል።…

በጋሞ ዞን በመኪና አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከገረሴ ወረዳ ወደ አርባምንጭ ከተማ ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ መኪና በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ተሕከርካሪው አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሼሌ መግቢያ ሲደርስ መገልበጡን የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ረታ ተክሉ…

ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 7 ቤቶች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 7 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለጸ። ቃጠሎው ከምሽቱ 1 ሰዓት ከ30 አካባቢ የደረሰ ሲሆን፥ የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን…

የሀረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልልና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ስልጠና በሀረር ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከ580 በላይ የፓርቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ይሳተፉበታል። በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ…