Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዋሽንግተን በሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንደማትሳተፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች። የታላቁ የህዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ እና…

የጣሊያኑ መከላከያ ሚኒስትር የካቲት 12 ኢትዮጵያውያን የተጨፈጨፉባቸውን ስፍራዎች ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያኑ መከላከያ ሚኒስትር ሎሬንዞ ጉኤሪኒ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በጣሊያን ወታደሮች የተጨፈጨፉባቸውን ስፍራዎች እንደሚጎበኙ ገለፁ። በደብረ ሊባኖስ መነኮሳት ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚያሳይ መፅሃፍ በፓውሎ ቦርሶስ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ጣሊያን አቀኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማምሻውን ወደ ጣሊያን አቅንተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በጣሊያን ቆይታቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ውይይት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን…

የዓለማችን ረጅሙ የዕድሜ ባለጸጋ በ112 ዓመታቸው ዓረፉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የ112 ዓመቱ የአለማችን ትልቁ የእድሜ ባለጸጋ  ቻትሱ ዋታቤ ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን የረጅም ዕድሜ ባለቤት የሆኑት አዛውንት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት  መለየታቸውን በጃፓን የኒጂጋታ ግዛት አስተዳደር አስታውቋል…

ሚኒስቴሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ወደ ስራ ማስግባቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዓለም ባንክ በረዥም ጊዜ ብድር በተገኘ ገንዘብ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ወደ ስራ አስገብቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ፕሮጀክቱ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የግብርና ስራ የተሰማሩ አርሶ…

የወራቤ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማዕከል እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ  ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማእከል እንዲሆን እየተሰራ  መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል ሽፋ ÷ በሆስፒታሉ የልብ፣የካንሰር እና የኩላሊት ህክምናዎችን ለመጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ …