ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት 6 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት ወደ መካከለኛው ምስራቅ ዓረብ ሀገራት ለሥራ የሚሄዱ ሠራተኞችን ለማሰልጠን የሚረዱ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል።
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች…
አሜሪካ በየመን የምታቀርበውን የሰብዓዊ ድጋፍ ልታቋርጥ እንደምትችል ገለፀች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሃውቲ አማጽያን ትብብር ካላደረጉ አሜሪካ በየመን የምታቀርበውን ድጋፍ ልታቋርጥ እንደምትችል ገለፀች።
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት የሀውቲ አማጽያኑ የእርዳታ ማጓጓዙን ማስተጓጎል ካላቆሙ በስተቀር ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሰብዓዊ ድጋፉን…
የአስር ዓመቱ እቅድ ለአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ
https://www.youtube.com/watch?v=PsF1R6GD_FI&t=26s
አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ ግርምትን ፈጥሯል፡፡
ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡
ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…
ስለአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ዙሪያ ለከህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ አካላት አላስፈላጊ ዋጋ ለመጨመር ሲንቀሳቀሱ ይታያል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው÷…
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የሩሲያ፣ የአውስትራሊያ እና የአርመንያ አምባሳደሮችን ጋር ተወያይተዋል።
በዚህ ወቅትም አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ኢትዮጵያ ከሶስቱም ሀገራት ጋር ረጅም…