Fana: At a Speed of Life!

የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ እየተካሄደ  ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የትግራይ ህዝቦችን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች…

2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እና 6ኛው የአፍሪካ ዘላቂ ልማት ፎረም በዚምባቡዌ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ፎረሙ “በመጪው አስር ዓመታት በብልጽግና የምትለወጥ አፍሪካ” በሚል መሪ ቃል ነው በቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በመካሄድ…

የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በተለያዩ ከተሞች መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በዛሬው እለት በተለያዩ ክልሎች መካሄድ ጀመረ። በፌረደራል ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ የጀመረው ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባል ወይዘሮ ዳግማዊት…

124ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመዘከር የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የአድዋ ጉዞ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር 124 ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመዘከር ያዘጋጀው የአድዋ ጉዞ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በመነሻ ዝግጅቱ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳውን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሰት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…