በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየ መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በፀጥታ ሃይሉ በተወሰዱ እርምጃዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየበት መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
በደቡብና በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችና የጸጥታ…
ምሽት ላይ በሚፈጸም ስርቆት በቂ የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዳልተቻለ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት ላይ በሚፈጸም የሲግናል ኮሚኒኬሽን ኬብል እና የኤሌትሪክ ገመድ ስርቆት ምክንያት በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙ…
ኮሚሽኑ ለአርብቶ አደሩና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ለአርብቶ አደሩ እና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ አካሄደ።
ኮሚሸኑ የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያው በዛሬው እለት ከባለድርሻ አካላት እና ከስድስት ክልሎች ከተወከሉ…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን የአንድነት መንግስት በመመስረቱ ደስታቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች የአንድነት መንግስት ለመመስረት በመብቃታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ።
በደቡብ ሱዳን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማጺ ቡድን መሪ ሆነው የቆዩት ሪካ…
ህገ ወጡ የፒራሚድ የንግድ ስልት ላይ የመንግስት አቋም
https://www.youtube.com/watch?v=M53jwbMSssA
ጉዳያቸውን በህግ ሲከታተሉ የነበሩ 60 ዜጎች ክስ ተቋረጠ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያየ ምክንያት ጉዳያቸውን በህግ ሲከታተሉ ለነበሩ 60 ዜጎች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢቢሲ እንደተናገሩት፥ መንግስት የ60 ዜጎች ክስ…
ለሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊነትና ዴሞክራሲያዊነት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጨፌ ኦሮሚያ አባላት ገለፁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ የሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የበኩላቸውን ሀላፊነት እንደሚወጡ የጨፌ ኦሮሚያ አባላት ገለፁ።
አባላቱ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ስኬት፣ ዴሞክራሲያዊነት እና…
ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ።
የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ እና የከሊፋ ፈንድ የልማት ድርጅት ሊቀ መንበር ሁሴን ጃሲን አልኖዊስ ተፈራርመውታል።
ብድሩም…