Fana: At a Speed of Life!

ሕገ-ወጥ የሰው አዘዋወሪ ደላላዎችን ሰንሰለት ለማቋረጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ-ወጥ የሰው አዘዋወሪ ደላላዎች የዘረጉትን ሰንሰለት ለመበጣጠስ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች መከበሩን በሚኒስቴሩ የብሄራዊ…

ከ330 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 331 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሕዳር 27 እስከ ታሕሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትት ነው 308 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢና 23 ነጥብ 1 ሚሊየን…

ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የልማት እንቅስቃሴዎችን መጎብኘታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የልማት እንቅስቃሴዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ እየተሰሩ ያሉ የእንስሳት እርባታ፣…

የአንካራው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መንግስት ጋር በቱርክ አንካራ ያደረገችው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ…

የአማራ ክልል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት ይደረጋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል በተሟላ ሁኔታ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት መደረጉ ይቀጥላል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ወደ ሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ፅንፈኝነት እና ግጭት ማንንም እንደማይጠቅም በመገንዘብ ወደሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለየዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ÷ የአማራ ክልል ሕዝብ ለዓመታት የተደቀነበትን የሰቆቃ ቀንበር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም…

ከህዝባችን የተሰማውን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል – የጎንደር ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከህዝባችን የተሰማውን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል ሲሉ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ። ከንቲባው በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ በመንግስት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትንና የሰላምን መረጋገጥ…

መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት ህብረተሰቡ ሊያግዝ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት ህብረተሰቡ ሊያግዝ እንደሚገባ የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ አስገነዘቡ። በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በደሴ ከተማ ተካሂዷል።…

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ የንግድ ተቋማት የሥራ ሰዓት መራዘምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በከተማዋ ያለውን ምቹ ሁኔታ…