ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወርና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወር እና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ።
በፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች…