Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በመንግስት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትንና የሰላምን መረጋገጥ የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ መንግስት ሰላምን ለማስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች በመደገፍና የልማት ተግባራትን ለማገዝ ታሳቢ ያደረገ ነው።…

በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ "ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ ሰልፉ ለክልሉ የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት መሆኑን የሚያንጸባርቁ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ ከተላለፉ…

በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚጠይቁ ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ በክልሉ መንግሥት እያካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ዘመቻ የሚደግፉ መልዕክቶችን…

ቪኒሺየስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ብራዚላዊው የሪያል ማድረዱ ተጫዋች ቪኒሽየስ ጁኒየር የ2024 የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። ተጫዋቹ በውድድር ዓመቱ ለሪያል ማድሪድ የስፔን ላሊጋንና የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንዲያሸንፍ ከፍተኛ አስተፅኦ አድርጓል።…

ከሮማንያ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቲክቶክ ኩባንያ ላይ ምርመራ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ቲክቶክ በሮማንያ ምርጫ ወቅት የውጭ ጣልቃ ገብነትን አልተከላከለም በሚል ይፋዊ ምርመራ እንደከፈተበት ተገልጿል። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው የኩባንያውን ፖሊሲ፣ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው የተከፈለባቸው ማስታወቂያዎች፣ ጥቁምታ…

በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የሚገኘው ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የሚገኘው ጥምር ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የጥምር ጦሩ አመራሮች በወቅታዊ የሠላም ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በዚሁ ወቅት በመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ የሀይል ስምሪት…

አየር መንገዱ “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በመሆን “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ በይፋ ስራ አስጀመረ። ኤር ኮንጎ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች…

በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከላላ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። በከለላ ወረዳ ሊጮ አካባቢ ተመሥርተው በአባ ጋስጫ፣ በሪማ፣ በጎረንጂ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ታጣቂዎች "የገባንበት…

በሀሰተኛ ሰነድ የአፈር ማዳበሪያ በማዘዋወር የተከሰሰው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘዋውር የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ በተከሳሹ ላይ ዛሬ ከሰዓት የጽኑ እስራትና የገንዘብ መቀጮ ቅጣት የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የ11 ዓመት ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አበራ አላዩ  የተባለው ግለሰብ ከሚኖርበት ሸገር ከተማ…