Fana: At a Speed of Life!

በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሕይዎታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ጆርጂያ በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሪዞርት ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ክስተቱ ያጋጠመው በሀገሪቱ በሚገኝ ስኪ ሪዞርት መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ 11 የውጭ ሀገር ዜጎች እና አንድ የጆርጂያ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚያደርጉት የልማት ሥራዎች ምልከታ እንደቀጠለ ነው። በዚሁ መሠረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ…

በምስራቅ ቦረና ዞን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን የቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው። በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ ታጣቂዎች ለቀረበው የሰላም ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ካምፕ በመግባት ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ ሚኒስትሮቹ…

በባሕር ዳር ከተማ ለባጃጆች የመለያ ባር ኮድ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪ በመታገዝ የሚፈጠሩ ወንጀሎችን ለመከላከልና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ ባጃጆች(ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ) የመለያ ባር ኮድ የመስጠት መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር…

በሐረሪ ክልል ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ በጀመሩ አልሚዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ በጀመሩ 19 አልሚዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሀላፊ አቶ ኢስማኤል ዩሱፍ እንደገለፁት ፥ በክልሉ ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ የጀመሩ አልሚዎች…

የግብርና ኢኒሼቲቮችን በመተግበር የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ኢኒሼቲቮችን በመተግበር የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የክልሉ የግብርና መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ሽግግር ፎኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሶሳ…

የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ኤሌክትሮኒክ የተግባቦትና የመረጃ ልውውጥ ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ኤሌክትሮኒክ የተግባቦትና የመረጃ ልውውጥ ስርዓት (ኢ-ፒፒዲ) ይፋ ሆኗል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።…

አትሌት ሱቱሜ ከበደ በኮልካታ የ25 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ ከበደ በህንድ የተካሄደውን የኮልኮታ የ25 ኪሎ ሜትር  ውድድር በበላይነት አጠናቀቀች። አትሌቷ ውድድሩን 1፡19፡17 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀዳሚ ሆናለች። አትሌት ሱቱሜን በመከተል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት የተላከ መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ቴቡኔ የተላከ መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት የአልጀሪያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ…