Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በወላይታ ሶዶ ከተማ እየለማ ያለውን የኮሪደር ልማት እና ከኮካቴ -ግብርና ኮሌጅ አስፓልት ሥራ ያለበትን…

የሌላ ደንበኛ ሂሳብን ‘የእኔ ነው’ በማለት 12 ሚሊየን ብር ሊያዘዋውር የሞከረው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌላ ደንበኛ ሂሳብ ‘ባለቤት ነኝ’ ብሎ 12 ሚሊየን ብር ሊያዘዋውር ሲሞክር በባንኩ ሰራተኞች የተያዘው ተከሳሽ በአምስት ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።…

የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ የሰላምና የልማት አጋር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሩ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑክን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች…

የሠላም ስምምነቱ ለሕዝቡ እፎይታ ሰጥቷል- ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጋር ያደረገው የሠላም ስምምነት ለሕዝቡ እፎይታ የሚሰጥ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ስምምነቱ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና የሚበረታታ ርምጃ መሆኑን የምክር…

የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ የባንክ ሥራ አዋጅን እና የብሔራዊ ባንክ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 11ኛ…

በተጠመደ ፈንጂ የሩሲያ ኑክሌር ጥበቃ ኃላፊ እና እረዳታቸው ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ኑክሌር፣ ራዲዬሽንና ኬሚካል ጥበቃ ኃይል ዋና ኃላፊ ሌተናንት ጀነራል ኢጎር ኪሪሎቭ እና እረዳታቸው በተጠመደ ፈንጂ ምክንያት ሞስኮ ውስጥ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ኃላፊው እና እረዳታቸው ሕይወታቸው ያለፈው ሞስኮ በሚገኘው መኖሪያ…

የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ አቅጣጫ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣ አሥተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የወሎ ተርሸሪ ኬር…

ትራምፕ ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል እንድትጠቀም መፈቀዱ ስህተት ነበር አሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሹን የረጅም ርቀት ታክቲካል ሚሳኤልን ተጠቅማ ሩሲያን እንድታጠቃ መፍቀዳቸው ስህተት ነበር ሲሉ ተችተዋል። ትራምፕ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጆ ባይደን ይህን…

በአፋር ክልል ከቴምር ምርት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴምር ምርታማነትን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአፋር ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መልከዓ-ምድር እና የዓየር ጸባይ ለቴምር ተክል ምቹ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከዘርፉ…

ሻንዶን ግዛት ለኦሮሚያ ክልል በትምህርት ዘርፍ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሻንዶን ግዛት ምክትል አስተዳዳሪ ጁጂ ሶን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአሮሚያ ክልል እና ሻንዶን ግዛት መካከል በሚኖረው ትብብር እና የልማት እድሎች ዙሪያ መክረዋል፡፡…