የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ስምምነት በዲፕሎማሲ ብዙ ድሎችን ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ነው – ክልሎች Mikias Ayele Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ብዙ ድሎችን ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ነው ሲሉ የአፋር እና ጋምቤላ ክልሎች ገለጹ፡፡ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ÷ኢትዮጵያና ሶማሊያ የደረሱበትን የአንካራ ስምምነት አስመልከተው ከክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል በኒውዴልሂ በተካሄደው ዓለም አቀፉ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበር ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር መሃሙድ ታቢት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ መሃሙድ ታቢት በነገው ዕለት በአዲስ አበባ በሚጀመረው የኢትዮ- ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ርዋንዳ ሽብርተኝነትን ጨምሮ ሌሎች ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ርዋንዳ ሽብርተኝነትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ላይ መረጃ በመለዋወጥ በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ደመቀ መኮንን የተቋቋመው “የአዳም ፋውንዴሽን” ይፋ ሆነ Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተቋቋመው "የአዳም ፋውንዴሽን" ይፋ ሆነ። በሸራተን አዲስ በተከናወነው የማብሰሪያ መርሐ ግብር የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጅቶች ተወካዮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ላይ እየሰራች ላለው ስራ አድናቆት ተቸራት amele Demisew Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ገብሬላ ቻንግሰን ኢትዮጵያ በትምህርት ጥራት ላይ እየሰራች ያለውን ስራ አድንቀዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በደቡብ ሱዳን መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪርጊስታን የአንካራ ስምምነት መረጋጋትና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና አለው አለች Meseret Awoke Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪርጊስታን በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተደረገው የአንካራ ስምምነት መረጋጋትና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና እንዳለው ገለጸች፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከተሾሙበት ኪርጊስታን ሪፐብሊክ ምክትል የውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እና ምዕራባውያን ሩሲያ ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየገፋፏት ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን Mikias Ayele Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሩሲያን ከልክ በላይ በመግፋት ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየጎተጎቷት መሆኑን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሀገራቸው ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት÷ አሜሪካ እና ምዕራባውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በቀጣይ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተሳታፊ እና የአጀንዳ ልየታ ይደረጋል-ኮሚሽኑ amele Demisew Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል የተሳታፊ እና የአጀንዳ ልየታ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ይህን ያለው የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ በአዳማ ከተማ በተጀመረበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሕይዎታቸው አለፈ Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ጆርጂያ በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሪዞርት ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ክስተቱ ያጋጠመው በሀገሪቱ በሚገኝ ስኪ ሪዞርት መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ 11 የውጭ ሀገር ዜጎች እና አንድ የጆርጂያ…