ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ እና የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው…