Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት የተላከ መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ቴቡኔ የተላከ መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት የአልጀሪያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 ((ኤፍ ኤም ሲ)) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ዛሬ ማለዳ ተገናኝተው መመምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲከናወን የቆየው የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የደንበኞቹን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገው…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የእስራኤል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉብት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የአማራ ክልል ሰፊ የኢንቨስትመንት አቅም ያለው…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን የምናጠናክርበት ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ ግንኙነቶች የምናጠናክርበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለፁ። ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤና ለ46ኛው የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት…

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ኤዶ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ሁለት በተቃራኒ መስመር ሲጓዙ ከነበሩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አንዱ የአህያ ጋሪን ለማትረፍ ሲሞክር በመጋጨታቸው የተፈጠረ መሆኑ…

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የበጀት ዓመቱን የስኳር ምርት ሥራ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የ2017 ዓ.ም የስኳር ምርት ሥራውን በመጀመር ከታሕሣሥ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ስኳር…

የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያዘጋጀዉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ  ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደዉ የምክክር…

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያ ወራት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጉብኝቱ…

15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ የማከማቸት አቅም መገንባቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ ማከማቸት የሚችል አቅም መገንባቷን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረጃን መሰረት ያደረገ የሰው ሠራሽ ቴክኖሎጂን ማልማት፣ ማበልጸግ ብሎም…