Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በ2016 ዓ.ም የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ላሳዩ መምሪያዎችና አባላት እንዲሁም አጋር ተቋማት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚሁ ወቅት÷ተቋሙ…

በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአምስተርዳም ሴቶች ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ…

በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳዎችን በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ ክልላዊና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን አጀንዳዎች በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ…

የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ሁለንተናዊ ጥያቄዎች የሚመልስና ወቅቱን የዋጀ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልና ቸልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ማንቸስተር ሲቲ ወደ ሞሊኒዮ ስታዲየም አቅንቶ ዎልቭስን ቀን 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል፡፡ በሌላ በኩል ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ…

የካፍ ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስብስባው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…

የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ነው -አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው…

በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል አሉ ጠ/ሚ ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም ወገን ከባድ ዋጋ ይከፍላል ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ፡፡ የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁን መኖሪያ ቤት ዒላማ ያደረገ የድሮን…

ከየትኛውም አቅጣጫ ሊከፈቱ የሚችሉ ጥቃቶችን መከላከል የሚችል የአየር ሃይል ተገንብቷል- ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየትኛውም የሀገራችን አቅጣጫ ሊከፈቱ የሚችሉ ጥቃቶችን መከላከል የሚችልና የሚመጡ አደጋዎችን ለመቀልበስ የሚያስችል የአየር ሃይል ተገንብቷል ሲሉ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ ይልማ÷አየር ሃይሉን…