Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት የመንገድ ስራ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል። እንዲሁም በጎንደር ከተማ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት የመንገድ ስራ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል። …

የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በነገው ዕለት በአዳማ ከተማ ይጀምራል። በመድረኩ ከክልሉ 356 ወረዳዎች የተመረጡ ከ7 ሺህ 500 በላይ የህብረተሰብ ወኪሎች በ4 ቡድኖች…

እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 22 ፍልስጤማውያን መሞታቸው ተገለጸ። በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ዲር አል ባላህ ከተማ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ህንጻ አቅራቢያ በደረሰው ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን የህክምና ባለሙያዎች…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አቀፍ የኮሪደር ልማት እና የአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ፣ የሀድያ ዞንና…

በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከለማው ሰብል እስከአሁን 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ በሪሶ ፈይሳ÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ከ10 ነጥብ 85 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ በዘር…

የማንቼስተር ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የሆኑት ማንቼስተር ሲቲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ምሽት ላይ የሚያድረጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ ስታዲየም…

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የከተማው ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  በ195 ሚሊየን ብር ወጪ 370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ  ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)÷ ለ15 ሺህ የገጠሩ ማህበረሰብን ንፁህ ኢነርጂ ተጠቃሚ ለማድረግ…

የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው የኃይል አቅርቦት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛንያ የሀይል መሰረተ ልማት አካል የሆነው ኃይል ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት ጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ የመጀመሪያው…