Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ። አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…

የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ማሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል፡፡ የገንዘብ የክፍያ ሥርዓቱን ማሳለጥ የሚያስችሉ ሁለት አይነት የዲጂል ክፍያ ሥርአቶች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡…

አቶ ኦርዲን የውሃ ብክነትን በመቀነስ አቅርቦትን ለማሻሻል እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የውሃ ብክነትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት÷ በከተማም ሆነ በገጠር የክልሉ አካባቢዎች በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።…

አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባሕር ዳር ከተማ ተቋማትንና የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡፡ ሚኒስትሩ ቀደም ብሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረውን የሪፎርም፣ የቢሮ ዕድሳትና የዲጂታላይዜሽን ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡…

የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ስልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክርስቶፎር ሬይ አዲሱ ተመራጭ ዶናልድ ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት ከመግባታቸው በፊት ስልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዳይሬክተሩ በፈረንጆቹ 2017 ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት በነበሩበት…

የመቱ -ጎሬ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 60 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጎብኝቷል፡፡ ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷አውሮፕላን ማረፊያው ዞኑን የኢንቨስትመንት እና የቱሪስት…

ሜታ ኩባንያ ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለግሷል። የገንዘብ ልገሳ የተደረገው የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ…

በጎንደር በ116 ሚሊየን ብር ወጭ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በ116 ሚሊየን ብር ወጪ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። የገበያ ማዕከል ግንባታው በጎንደር ከተማ ካሉ የመሠረተ ልማት ችግሮች አንዱ የሆነውን የግብይት ስፍራ ችግር ይፈታል ተብሏል፡፡ ማዕከሉ በ7 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ለሚያጋጥሙ ጉዳቶች የመድህን ዋስትና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ለሚያጋጥሙ ጉዳቶች የመድህን ዋስትና መስጠት የሚያስችል ፖሊሲ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዴስክ ኃላፊ ሃብታሙ ከበደ…

ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአማራ ክልል ከሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በትብብር ማዘጋጀቱ ተመላክቷል፡፡ በዚህ…