ኅብረቱ ሰላምን ለማስፈን የሚያደርገውን ጥረት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እንድትደግፍ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሞሀመድ ሳሌም አል ረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በአፍሪካ ኅብረት እና በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ…