Fana: At a Speed of Life!

2ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት በአዲስ አበባ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በአዲስ አበባ ከተማ በዘመቻ መስጠት ተጀምሯል። ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታሕሣሥ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ቤት ለቤት፣ በትምህርት ቤት፣ በማሳደጊያ ቦታዎች እና በሌሎች ህጻናት በሚገኙባቸው…

ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የተለያዩ ደረጃዎችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የኢትጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የደረጃ አወጣጥና ምደባ አሰራር ተከትሎ የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ደረጃዎች በጥልቀት መርምሮ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በ40ኛ እና 41ኛ ስብሰባ ላይ ነው ደረጃዎቹን ያጸደቀው።…

አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዞኑ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለ የስንዴ ምርጥ ዘር የልማት ሥራን…

በላሊበላ ከተማ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ ሰላምን በጋራ በማፅናት የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚጠይቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስተው በነበሩ የጸጥታ ችግሮች በተለይም እንደላሊበላ ያሉ የቱሪዝም…

ኢጋድ የአንካራውን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት የሚደግፍ መሆኑን ገለፀ፡፡ ስምምነቱን አስመልከቶ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በቱርክ…

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ አገልግሎቱ ኢትዮጵያ ከ26 ሀገራት ከለላና ጥበቃ ፈልገው ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች…

የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር ጀርመን ድጋፍና ትብብር እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር የጀርመን መንግስት በትብብር እንደሚሰራና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ከጀርመን የውጭ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስነ-ህዝብ ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ያዘጋጀው ክልላዊ የስነ-ህዝብ ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነዉ። "የተመጠነ ቤተሰብ ለደስተኛ ኑሮና ለፍትሃዊ ተጠቀሚነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ…

በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት ልማትን ለማዳረስ አቅም ይፈጥራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት የልማት መርሐ ግብሮችን በቀበሌ ደረጃ ለማድረስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተመላከተ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኢሉባቦር ዞን ሀሉ ወረዳ…

ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንነት ማደግ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ከመሳብ አንፃር ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተመላከተ፡፡ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተለየ የፋይናንስ ስርዓትን ጨምሮ ከመደበኛ የኢኮኖሚ ህጎች በተለየ ሁኔታ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ…