Fana: At a Speed of Life!

የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም ለአካባቢው ማኅበረሰብ ተስፋ ሰጪ እድሎችን ይዞ የመጣ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻኪሶ በቅርቡ የተመረቀው የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም ለአካባቢው ማኅበረሰብ ተስፋ ሰጪ እድሎችን ይዞ የመጣ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም እና የሚድሮክ…

በሻምፒየንስ ሊጉ አተላንታ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ስድስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ቤርጋሞ ላይ አተላንታ ሪያል ማድሪድ እና አተላንታ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ ዳይናሞ ዛግሬብ ከሴልቲክ እንዲሁም ዢሮና ከሊቨርፑል…

ዲሽታ ጊና የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመደጋገፍ እሴቶችን ያቀፉ በዓል ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ ዲሽታ ጊና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ዲሽታ ጊና የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከአውሮፓ ህብረት ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በአውሮፓ ህብረት የልማት ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ሮቤርቶ ሽሊሮ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ዘርፎች በሶማሌ ክልልና በአውሮፓ ህብረት መካከል በሚኖረው ትብብር ዙሪያ…

በኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ በኢንዱስትሪ፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ከነዋሪዎች ጋር መወያየታቸውን…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ያላት የሃይል ትስስር በተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በሀገራት መካከል የሚደረግ የሃይል…

 ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ክለቦቹ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…

ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነት…