Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ “ሠርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር” ያላቸውን…

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር የሚያጋጥም ችግር የብልጽግና ጉዞን ያስተጓጉላል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ያስተጓጉላሉ ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩን ጨምሮ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ባንክ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል። ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው…

አብዲከሪም ሼኽ ሙሴ (ቀልቢ ደጋህ) የኦብነግ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲከሪም ሼኽ ሙሴን (ቀልቢ ደጋህ) የግንባሩ ተጠባባቂ ሊቀመንበር አድርጎ ሰየመ፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እያካሄደው ባለው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከኃላፊነታቸው በተነሱት አብዲራህማን ማሃዲ ምትክ የግንባሩ…

የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝቷል። በጉብኝ ወቅትም የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ገለፃ…

ኦብነግ የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር አከናውነዋል ያላቸውን ሊቀመንበር ከኃላፊነት አነሣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) የግንባሩን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ያከናወኑትን ሊቀመንበር አብዲራህማን ማሃዲ ከኃላፊነት አነሣ። የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ግለሰቡ ከድርጅቱ…

በጋምቤላ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ጥሪ አስተላለፉ። በክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የግብርና ልማት አጋር አካላት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ አቤል ሃብታሙ ሲያስቆጥር÷ አሊ ሱሌማን ደግሞ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ በፍጹም ቅጣት…

ሚኒስቴሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የ8 ወራት…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከኤፍኤስዲ አፍሪካ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከአፍሪካ የፋይንናስ ማጠናከሪያ ኤጀንሲ (ኤፍኤስዲ አፍሪካ) ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ÷ ከኤፍኤስዲ አፍሪካ እና…