ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Abiy Getahun May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች እስራኤል እሸቱ እና አሊ ሱሌማን ሲያስቆጥሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ አሳርፏል፡፡…
ቴክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ልማት ያለውን ፋይዳ በመገንዘብ ዲጂታል መሰረተ ልማትን እያስፋፋች ነው Abiy Getahun May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ልማት ያለውን ፋይዳ በመገንዘብ ዲጂታል መሰረተ ልማትን እያስፋፋች ነው ሲሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ ገለጹ። በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ Yonas Getnet May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ማይክል ኪፕሩቪል በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ውይይት በኢስታንቡል መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ተደራዳሪ ልዑካን ቡድን አባላት በቱርክ ኢስታንቡል እየተወያዩ ነው፡፡ በአሜሪካና ቱርክ አደራዳሪነት እየተካሄደ የሚገኘው የሀገራቱ የሰላም ውይይት ከሶስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ የገጽ ለገጽ ምክክር ነው…
ስፓርት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለተከታታይ 3ኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ40 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ኢንተርናሽናል ለተከታታይ ለሦስተኛ ዓመት የዓለማችን ቁጥር አንድ ተከፋይ ስፖርተኛ መሆን ችሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት ለሳዑዲው ክለብ አልናስር እየተጫወተ የሚገኘው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፤ በዓመት 275 ሚሊየን ዶላር የሚከፈለው…
ስፓርት ሰርጂም ራትክሊፍ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከሰሩ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ አነስተኛ ድርሻ ባለቤት ሰር ጂም ራትክሊፍ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ6 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ከስረዋል፡፡ እንግሊዛዊው ባለሀብት ሰር ጂም ራትክሊፍ ሀብታቸው ከ23 ነጥብ 519 ቢሊየን ፓውንድ ወደ 17 ነጥብ 046 ቢሊየን…
ስፓርት ሸገር ከተማ የመላው ኦሮሚያ ስፖርት ውድድር አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአምቦ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የመላው ኦሮሚያ የስፖርቶች ውድድር ዛሬ ተጠናቅቋል። በውድድሩ ከ8 ሺህ በላይ ስፖርተኞች በ20 የስፖርት ዓይነቶች መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጉልህ ስኬቶች ተመዝግበዋል – ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ጉልህ ስኬቶች መመዝገባቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ÷ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሸን ማዕከል…
Uncategorized በአማራ ክልል የቀጠለው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ Mikias Ayele May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ባንቺአምላክ ገብረማሪያም ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷ ሐሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ18 የገጠር ከተሞች 50 ሺህ ቤቶች አነስተኛ የሶላር ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ abel neway May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 18 የገጠር ከተሞች 50 ሺህ ቤቶች አነስተኛ የሶላር ኃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የገጠር ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ልማትና ሽግግር ስራ አስፈፃሚ ብርሃኑ ወልዱ…