የሀገር ውስጥ ዜና ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ የ53 ዓመቷ ሃን የልብ ወለድ ደራሲ ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2007 በጻፉት ‘ዘ ቬጀተሪያን’ በተሰኘው መፅሐፋቸው አማካኝነት የ2016 ማን ቡከር…
ስፓርት ኢትዮጵያ በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ኤልዶሬት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ድብልቅ ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛውን የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና በኬንያ ኤልዶሬት ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ እንደሚገኝ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቡና የኢኮኖሚያችን ዋልታ ነው፤ በቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ amele Demisew Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው፡፡ ከንቲባ አዳነች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ72 ሀገሮችና 115 አቻ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ በላይ የቡና አምራች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ነው Feven Bishaw Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች የላኪነት ፈቃድ በማውጣት የቡና ምርታቸውን በቀጥታ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ የቡና ኤግዚቢሽንና የእውቅና መርኃ-ግብር ''ቡናችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖች ወደ ምክክር መድረኩ እንዲመጡ እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ45 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ ፓርቲዎቹ በሀገራዊ ምክክሩ ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና እና ተሳትፎ ለማጎልበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የግብርና እና የተቀናበሩ የግብርና ምርት ውጤቶች ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በባህል፣ ታሪክና ሐይማኖት ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ Feven Bishaw Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል ያለውን የባህል፣ የታሪክና የሐይማኖት ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በሞሮኮ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሞሮኮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፍሎሪዳ ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ Mikias Ayele Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛት ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ አውሎ ነፋስ ክፉኛ መመታቷ ተገለጸ፡፡ በአደጋው የመሬት መንሸራተት፣ ጎርፍ እና ነጎድጓዳማ የዝናብ ሁኔታ መከሰቱም ተገልጿል። በአደጋው ከሁለት ሚሊየን በላይ ቤቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛንስ እና ከሰዋሰው መልቲ ሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ amele Demisew Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛይንስ እና ከሰዋሰው ሚዲያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የራይድ አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው መልቲሚዲያ ጋር የሚሰሩ አርቲስቶችን የቤት ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ተብሏል። የኦቪድ…