Fana: At a Speed of Life!

የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ የተመራ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢን ጎበኘ፡፡ በተመሳሳይ ልዑኩ አብርኾት ቤተ-መጻሕፍትን እና በሥሩ የሚገኙ እንደ ሮቦቲክስ የመሳሰሉ ስልጠናዎች…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት 11ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ፡፡ ወጣቶቹ 1 ሺህ 444 ሲሆኑ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠናቸውን መከታተላቸው ተገልጿል፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና ከሁሉም ክልሎችና…

ቼክ ሪፐብሊክ ከአብርኾት ቤተ-መጻሕፍት ጋር እንደምትሠራ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሩፐብሊክ አዲስ አበባ ከሚገኘው አብርኾት ቤተ-መጻሕፍት ጋር ቀጣይነት ያላቸው ሥራዎችን በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ አብርኾት…

ኢትዮጵያ የኖትርዳም ጎቲክ ካቴድራል ዳግም ለአገልግሎት ክፍት በመሆኑ መልካም ምኞቷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአምስት ዓመታት በፊት በቀጣሎ ጉዳት ደርሶበት ጥገና ሲደረግለት የነበረው ጥንታዊው የካቶሊክ ቤተ-ዕምነት የሆነው ኖትርዳም ጎቲክ ካቴድራል ጥገና ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ እድሳቱ ተጠናቅቆ ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሱን ተከትሎም…

በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግባለች ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአልጄሪያ እየተካሄደ ባለው 3ኛው የፓን አፍሪካ ስታርታፕ ኮንፈረንስ ላይ በሚኒስትር ዴዔታው…

በዓሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት ምሥጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በታሰበው መሠረት በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምሥጋና አቀረቡ፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

ለሁላችን የሆነች ኢትዮጵያን እናፀናለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስሜትና ጠርዝ ከረገጠ አዝማሚያ ታቅበን አንድነታችንን በማጠናከር ከሁላችን ለሁላችን የሆነች ኢትዮጵያን እናፀናለን ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ጠንካራና የታፈረች ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት በጋራ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መግባባት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አንድነት የሚገለጥባት ድንቅ ምድር ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

የደቡብ ዕዝ የተወርዋሪ ኮርን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ዕዝ የተወርዋሪ ኮር አኩሪ የድል ልምዶች በተሞክሮ በመውሰድ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የኮሩ አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ የደቡብ ዕዝ የተወርዋሪ ኮከብ ኮር የሦስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል “ተወርዋሪ…

19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በአርባ ምንጭ ከተማ በስኬት ተከብሮ መጠናቀቁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን በሰጡት መግለጫ÷19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን…