Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ባስተላለፉት…

በአሰላ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎችን…

በአዳማ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎችን…

ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት!

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉምና ጽኑ ቃል-ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችንና ለሕዝቦቿም አዲስ የተስፋ አድማስን የፈነጠቀ ክስተት ነበር። ይህ ዕለት ኢትዮጵያን ተብትቦ ይዞ ከነበረው ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና…

በሸገር ከተማ አስተዳደር በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ…

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየተካሄደ ባለው ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ…

👉 የብልጽግና ቃል ኪዳን የለውጥ አዲስ ምዕራፍ! መጋቢት 24! 👉 መጋቢት 24 የትጋት አሻራ፤ የውጤት አውድማ! 👉 የለውጥ ጮራ ፈንጣቂ አንጸባራቂው ድል፤ መጋቢት 24! 👉 መጋቢት 24 የብልጽግና አዋጅ፤ የነገዋ የኢትዮጵያ ብሩህ ደጅ! 👉 ሸክም አቅላይ የሰው ተኮር ስራዎች፤…

በአዲስ አበባ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በመጋቢት 24 ተምሳሌታዊ…

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎችን ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማዕድን ልማት ላይ ለታየው ለውጥ ትልቅ ሚና ተጫውቷል – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ዘርፉ በፖሊሲ እንዲመራ መደረጉ በማዕድን ልማት ላይ ለታየው ፈጣን ለውጥ ትልቅ ሚና ተጫውቷል አሉ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…

ማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት ጤናማና አምራች ዜጋ እንዲፈጠር በርካታ ስትራቴጂዎችና ሪፎርሞች በመቅረጽ በመተግበር ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ውስጥ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ተደራሽ…