ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ለፋሲካ በዓል የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ Hailemaryam Tegegn Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ለፋሲካ በዓል የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለሩሲያ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚከበረውን የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ሀገራቸው ለተኩስ አቁም ዝግጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ Adimasu Aragawu Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ በመካካለኛው ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በቃልና በተግባር የተሳሰሩ ሀገራት ናቸው – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከኤምሬቶች የፍትህ ሚኒስትር አብዱላህ ቢን ሱልጣን ቢን አዋድ አል ኑአይሚ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በሁለትዮሽ የሕግና የፍትህ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት Adimasu Aragawu Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የእወቅና ሽልማት አበርክቷል። የእውቅና ሽልማቱ የኮርፖሬሽኑ የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያንን ያስቀደመው ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ … abel neway Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት ዜጎችን ያስቀደመው ‘ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ’ አያሌ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ ከለውጡ በፊት በውጪ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ይክፋቸውም ይልማቸው ጆሮ እና ዐይን የሌለው ጉዳያቸው ጉዳዩ ያልሆነ መንግስት እንደነበራቸው…
ቢዝነስ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በንግዱ ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል Hailemaryam Tegegn Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በንግዱ ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። በአፋር ክልል የተገነባው የሰመራ ሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ኮተቤ 02 ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ 18 ሰዎችን ጭኖ ከአንቆርጫ ወደ ላምበረት በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ የመገልበጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈተናን ወደ ዕድል የቀየረ የዲፕሎማሲ ከፍታ!!! Hailemaryam Tegegn Mar 31, 2026 0 የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከተለው ንቁና ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ለዘመናት በተዛባ መልኩ ይዞት ከነበረው ከያዛት “በጠላቶች የመከበብ እይታ” በማላቀቅ ለላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ የሚመጥን መሠረት ጥሏል። በዚህም "ቅድሚያ ለጎረቤት" የሚለው መርህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት… Mikias Ayele Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ታቅዷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አንተነህ ሰውአገኝ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በክልሉ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ የመሰረተ ልማት ስራዎችን…