Fana: At a Speed of Life!

የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። "የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና ደኅንነት" በሚል መሪ ሀሳብ ብሔራዊ የደኅንነት ኮንፍረንስ…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳለን ሲሉ ዛቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳለን ሲሉ፤ የኢራን ጦር በበኩሉ አንድም የጠላት ወታደር ከኢራን ምድር በህይወት አይወጣም ሲል አስጠነቀቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን ጉዳይ ባደረጉት ንግግር፥ ጦራቸው በቀጣይ ሁለትና…

ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳደሩ ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው…

በጠመንጃ ሳይሆን በሀሳብ ልዕልና የስልጣን ሽግግር የተደረገበት መጋቢት 24…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 በጠመንጃ ሳይሆን በሀሳብ ልዕልና የስልጣን ሽግግር የተደረገበት እለት ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነመራ ቡሊ፡፡ በጅማ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ…

መንግስት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት መንግስት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት ዘርፉን ማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የ2018/19 የበልግና የመኸር ወቅት የሰብል ልማት የንቅናቄ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ…

በአጋሮ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አጋሮ ከተማ አስተዳደር በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በፍቼ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በለውጡ የተለወጠችው ሀረር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበትና የለውጥ ብርሃን የታየበት ታሪካዊ ዕለት ነው። ይህ የለውጥ ጉዞ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ የሚያሻግሩ ተጨባጭ ስኬቶችን በማስመዝገብ ቀጥሏል። በተለይም…

ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መክረዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቆየ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ሊዩ ዩንፌንግ…

በደምቢዶሎ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…