የሀገር ውስጥ ዜና መደመር – የለውጡ መንግሥት ፍኖተ ካርታ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በ’መደመር’ መርህ የነበሩ ወረቶችን እና አዳዲስ ዕሳቤዎችን አቀናጅቶ የላቀ ዐቅም መፍጠር እንደሚቻል በማሳየት ባለፉት ስምንት ዓመታት መንግሥት በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በዚህም…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻዊያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ በዚህ ሳምንት የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13 ሳምንታት በሚዘልቀው በዚህ ምዕራፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ 5ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ አምስተኛውን የ"አዲስ መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት በይፋ ሥራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሀገራዊ ለውጡ ስምንተኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክክር ሂደቱ የትግራይ ክልል ተሳትፎ … Mikias Ayele Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከበርካታ ችግሮች በኋላ ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያከናውነውን የመጀመሪያ ዙር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የሀገራዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ልየታ መድረክ በአዲስ አበባ አስጀምሯል። የለውጡ መንግሥት የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዳጊዋን አግተው ከወላጇ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Abiy Getahun Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት አንድን ታዳጊ አግተው ከወላጅ አባቷ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ። የቅጣት ውሳኔ የተወሰነባቸው ተከሳሾች ብሬ በላይ፣ ፍሮምሳ በላይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው – ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አሉ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም። ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሒም ቀደም ሲል የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም ኢትዮጵያን በአፍሪካ የዲፕሎማሲና የንግድ መድረክ ቀዳሚ ተመራጭ እያደረጋት ይገኛል። መንግሥት ያከናወናቸውን መጠነ-ሰፊ የሪፎርም ሥራዎችና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተከትሎ በዘርፉ መነቃቃት በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና በላብ የሚጸና ሉዓላዊነት… Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ግዛታዊ አንድነቷን የተዳፈሩ ኃይሎችን በጀግንነት መክታ በልጆቿ ደም ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ ግዛታዊ አንድነቷ ተከብሮና ጎተራዋን ሞልታ ሉዓላዊት እና የልማት ቀንዲል ሆና እንድትቀጥል ደግሞ ከደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት ስምንት ወራት በተደረገው ቁጥጥር በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል አሉ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሕዝቡ ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ Yonas Getnet Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኔዝ በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የተከሰተውን የነዳጅ ችግር ለመቅረፍ አውስትራሊያውያን ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል። በአሜሪካ-እስራኤል እና እራን ጦርነት…