Fana: At a Speed of Life!

ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኛ የደመወዝ ጭማሪ ሕግን በተከተለ አግባብ ተግባራዊ እንዲደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በበይነ መረብ ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ…

የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር እና ብሔራዊ ባንክ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ሥነ-ምኅዳሩን አካታችና ምቹ ለማድረግ በቅንጅት መስራት በሚያስችሉ ጉዳች ላይ ከብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ ጋር መምከራቸውን የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ በርካታ ስራዎችን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ እና በመደበኛ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ በርካታ ስራዎችን እየሰራች መሆኗን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው…

ሕግን በማያከብሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወሰዳል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀመጠውን ሕግና ሥርዓት አክብርው በማይሰሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንደሚወሰድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የነዳጅ ምርቶች አቅርቦት፣ ስርጭት እና ግብይት ላይ በሚስተዋሉ ክፍተቶች ዙሪያ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በውይይቱ ወቅት በሁለቱ ተቋማት መካከል በፈረንጆቹ መጋቢት 2021 የተፈረመውን…

በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ ነው- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላትም ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል። በምስራቅ…

ብልፅግና ፓርቲ አግላይነትን በማስቀረት እኩልነት ማስፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ያለፈውን የአግላይነት ስርዓት አስቀርቶ አካታችነትንና እኩልነትን አስፍኗል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። "የሀሳብ ልዕልና፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ…

በኮንፍረንሱ ሪፎርሞች ያመጡትን ለውጥ ማሳየት ተችሏል-አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ ሪፎርሞች ያመጡትን ተጨባጭ ለውጥ ማሳየት የተቻለበት ስኬታማ መድረክ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…

5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ ጉባዔ በሩሲያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ (ሶስ-ሸርፓስ) ጉባዔ በሩሲያ ኢካተሪንበርግ ከተማ ተከፍቷል። ጉባዔው በፈረንጆቹ 2024 በሩሲያ ሊቀመንበርነት የተደረገውን የመጨረሻውን ስብሰባ ለመገምገም ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ሼርፓ እና የጉባዔው…

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣናዊ ደህንነት ኦፕሬሽን ማዕከል (ሮክ) ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ ሮክ ስለ ስደትና ተያያዥ…