ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች ተሰራጭተዋል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች መሰራጨታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡
6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…