Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ ቦታን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ሐይማኖቶች አባቶች እና ተከታዮች 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የሚከበርበትን ቦታ አጽድተዋል። በበልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ሐረር የሰላም፣…

በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት ማስቀጠል ከሁሉም ሙስሊም ይጠበቃል- ጉባዔው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት፣ ትህትና፣ ፍቅር እና አንድነት ጠብቆ ማስቀጠል ፈጣሪ ከሁሉም ሙስሊም የሚጠብቀው ተግባር ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ገለጸ፡፡ ጉባው 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓልን ምክንያት…

የፖለቲካ ሐሳብ ያለው ቡድን በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩ ክፍት ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የትኛውም የፖለቲካ ሐሳብ ያለውን ቡድን በሐሳብ ሙግት እና ሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩን ክፍት አድርጓል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተስፋዬ…

በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሰለጠኑ የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ17 የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች አስመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የአሥተዳደሩ ከፍተኛ…

ሌሶ ኢትዮጵያ በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንፁህ መጠጥ ውሀ ማስተላለፊያ እና የኤሌክትሪክ ቱቦዎችን በማምረት ላይ የተሰማራው ሌሶ ኢትዮጵያ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን ፋብሪካ አስመርቋል። ፋብሪካው ከ150 በላይ የስራ ዕድል መፍጠሩም ተገልጿል።…

በጋምቤላ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ990 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተደራሽ የሚያደርግ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ክትባቱን ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፤ የኮሌራ ወረርሽኝ በተከሰተባቸው ወረዳዎች…

ከ264 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጋቢት 12 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 264 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል 250 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ…

ኢድ አልፈጥርን የተቸገሩትን በመደገፍ ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አስተምኅሮቱን…

በማይናማር የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት በማይናማር በተከሰተው ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ ማለፉ ተነገረ። ትንናት ሀገሪቱን ክፉኛ የመታትና በሬክታር ስኬል 7 ነጥብ 7 በተለካው ርዕደ መሬት በፍርስራሽ ስር በህይወት የተረፉን የመፈለጉ ስራ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑ…

ንጎሎ ካንቴ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ከናኘበት ስኬት ላይ የመድረሱ ጉዞ የተጀመረው በፈረንጆቹ 1998 ፈረንሳይ ባሰናዳችው የዓለም ዋንጫ ነበር፡፡ ይህ ኮከብ በዓለም በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ስለመሆኑ መስካሪ አያሻውም፡፡…