Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ከብርቱካን ተመስገን ከበደ ጋር በተያያዘ ማብራሪያ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ በሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ የትምህርት ሁኔታ ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ ዝግጅት…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ያላቸውን ዘርፈብዙ ትብብር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የደቡብ ሱዳን የገንዘብ ሚኒስትር እና ተጠባባቂ የነዳጅ ሚኒስትር ማሪያን ዶንግሪን (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የሁለቱን ጎረቤት ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ሊያሳድጉ…

ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት የተቀናጀና የተናበበ አሠራርን መተግበር እንደሚጠበቅባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምስት ክላስተሮች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት…

ፊቼ ጫምባላላን ከቱሪዝም መስኅቦች ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊቼ ጫምባላላ በዓልን ከሲዳማ ክልል የቱሪዝም መስኅቦች ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አስገነዘቡ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጫምባላለ በዓል አከባበር በሐዋሳ ጉዱማሌ እየተከናወነ ነው፡፡…

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ ነው

አቶ ደስታ ሌዳሞ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በዓለማችን የራሳቸዉ አቆጣጠር ያላቸዉ ህዝቦች ጥቂት ሲሆኑ፤ ከጥቂቶቹም አንዱ የሲዳማ ህዝብ ነው ብለዋል፡፡ የሲዳማ አያንቱዎች ተፈጥሮ የሰጠቻቸዉን ዕዉቀት በመረዳት የፊቼ ጫምባላላን ቀን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡…

አሥተዳደሩ የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 100 ሺህ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ ባለፋት ሰባት…

በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው መሰረት ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም ህግ እየተረቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ በተመለከተው አግባብ ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም የህግ ማርቀቅ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ገለጸ። በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝት ላደረጉት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክስ…

ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላለ በዓል የእንኳ አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከስዊድን የሰላም፣ ደህንነትና ልማት ተቋም ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከስዊድን የሰላም፣ ደህንነትና ልማት ተቋም ከሆነው ኤፍ ቢ ኤ ጋር የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ፕሮግራም አተገባበር ዙሪያ አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ…