Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል በተሻለ የሰላምና ልማት ጉዞ ላይ ይገኛል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከመቼውም ጊዜ በላይ በተሻለ የሰላም እና ልማት ጉዞ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት÷በክልሉ ተፈጥረው የነበሩ የሰላምና የጸጥታ ችግሮች በዋናነት ከፖለቲካዊ ጽንፈኝነት ጋር…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ከEurobond Holders ጋር ተወያይቷል። የ2025 የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም የፀደይ ስብሰባ ላይ…

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በልማት ትብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት አምበሮይስ ፋዮሌ ጋር በልማትና ኢንቨስትመንት ትብብር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ እድገት…

አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ አርሰናል በሜዳው ኤሚሬትስ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የፈረንሳዩን ክለብ ፒኤስጂን ያስተናግዳል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሩብ ፍጻሜው ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜው ሲበቃ…

ለጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ሐሳብ የተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በማሰባሰብ ተጠናቋል። በዛሬው የገንዘብ ማሠባቢያ መርሐ ግብር ከ2 ሺህ ብር እስከ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ድጋፍ መደረጉ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር÷…

ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የኢትዮጵያውያን ሁሉ የታሪካችን አሻራ እና የማንነታችን መገለጫ ናት ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ሐሳብ ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማት የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ…

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያን ሙሉ ግንባታ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገብቷል። “ኑ ጎንደርን እንሞሽር” በሚል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።…

የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን በብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በህዝብ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…