Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የኔሰው መኮንን እንደገለጹት÷በዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር…

ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር እና አልጀዚራ በኢትዮጵያ ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክተዋል። ተቋማቱ በሕጻናት እና አዋቂዎች የሚነበቡ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጻሕፍትን ነው…

ኢትዮጵያና ቻይና በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ለሀገራቱ ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት አጽንኦት በመስጠት በሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…

የእንስሳት ጤና እና ደህንነት አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ የእንስሳት ጤና እና ደህንነት አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ አዋጁ ወደ ሀገር የሚገቡና ከሀገር የሚወጡ እንስሳት እና የእንስሳት ምርቶች የዓለም የጤና ድርጅትን አሰራር እና ሕግ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የደጋጎቹና የትጉሃኑ ከተማ እንዲሁም የሀገራችን የኢንዱስትሪ ማዕከል የሆነችው ወሎ ኮምቦልቻ…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የ214 ሚሊየን ብር የበጀት ክለሳ አፅድቋል። የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ በክልሉ ተጨማሪ በጀት የጠየቁ ሥራዎች በመኖራቸው የበጀት ክለሳው…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ እና ብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ እና ብራዚል አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትሩ፤ ከስብሰባው…

ኢትዮጵያ የስታርት አፕ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል እየሆነች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመንግስት እና የግሉ ዘርፍ ትብብር የስታርት አፕ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል እየሆነች ነው ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሁም የሥራና…

ከ110 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድ ዘርፉ በተከናወኑ በርካታ ሥራዎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የተጠሪ ተቋማት፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር የንግድና ገበያ ልማት ቢሮዎች…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በባስኬቶ ዞን ክልላዊ የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። "በአንድነት ችግኝን በመትከል የተራቆቱ አካባቢዎችን እናለማለን" በሚል መሪ ሀሳብ የሚከናወነውን የበልግ…