Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል በፒኤስጂ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አርሰናልን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፒኤስጂን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፏል። የሁለቱ…

በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከርና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከር እና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የኮምቦልቻ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪና ፋይናንስ…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና መሰረታዊ እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የተቀላጠፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ከባቡር ጭነት በተጨማሪ የትራንዚት፣ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የሎጅስቲክስ ስራዎችን በማቀናጀት የተቀላጠፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የጀመረው አዲስ አገልግሎት…

የዘውዲቱ ሆስፒታል እና የኩላሊት እጥበት አገልግሎት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ሆስፒታሉ በኩላሊት እጥበት ክፍሉ በቋሚነት ለ30 ሰዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት እየሰጠ እንደሆነ የክፍሉ ባልደረባ ዶ/ር አማኑኤል…

ከ70 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ፍንዳታ ‘በቸልተኝነት’ የተከሰተ ነው – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ70 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሕልፈት ምክንያት የሆነው በሀገሪቱ ግዙፍ የንግድ ወደብ ላይ የደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ ‘በቸልተኝነት’ የተከሰተ መሆኑን ገለጸ። አደጋው የተከሰተው ለኢራን ባለስቲክ ሚሳዔል ጥቅም…

ዩኒቨርሲቲዎች የችግር መፍቻ እንዲሆኑ የአማራ ክልል መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደቡ የአማራ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ፡፡ የእርስበርስ ጤናማ ግንኙነትን በመፍጠር እና ሰላምና ደኅንነትን…

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። በውይይት መድረኮቹ ላይ “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ቀርቦ ከተሳታፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት ተሳታፊዎቹ ለሰላም ዘብ ለመቆም ዝግጁ መሆናቸውን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ማነቃቃቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኮምቦልቻ ከተማ የኢንቨስትመንት ዘርፉ መነቃቃቱን እና ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የከተማዋ ከንቲባ መሐመድ አሚን የሱፍ ገለጹ፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት…

ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 88 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቶቹ የተሰማሩትም በግብርና፣…