ቢዝነስ የቡና ጥራትን የማሻሻል ሥራ ዮሐንስ ደርበው May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ጥራትን ለማሻሻል ክልሎችን ጨምሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የቡና ጥራትን ለማሻሻል ከተዋንያኑና ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ መሆኑን የባለስልጣኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን የማከም ሥራ እየተከናወነ ነው Adimasu Aragawu May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሲዳማነት የተጠቃውን መሬት በማከም የአፈር ለምነትን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትልና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ÷ በክልሉ ከሚታረሰው ከ1 ነጥብ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፔይትሮ ሳሊኒ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ ‘Webuild Group’ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፔይትሮ ሳሊኒ ጋር በሮም ከተማ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ በጥቂት ወራት ውስጥ በሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ Yonas Getnet May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 628 ሺህ 463 ሕጻናትን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሰጠት ጀመረ፡፡ ለ10 ቀናት በሚቆየው በዚህ ዘመቻ ዕድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 ዓመት ለሆኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ እና ለዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Mikias Ayele May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት ትግበራ Yonas Getnet May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት እያከናወነች መሆኗን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ። 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ አርበኝነት ጥሪ ነው – ኮሚሽኑ Yonas Getnet May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ የአርበኝነት ጥሪ መሆኑን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሥርዓት ግንባታ እና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄ ስትራቴጂክ ማዕቀፎች ትግበራ ለፌዴራል፣ ክልል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ ነው ዮሐንስ ደርበው May 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በበልግ ከሚለማው መሬት ከ4…
ስፓርት የ2024/25 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ Mikias Ayele May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ፣ ቼልሲ፣ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፉ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር አቻ…
ስፓርት ዴቪድ ራያ እና ማትዝ ሰልስ የወርቅ ጓንት አሸነፉ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ እና የኖቲንግሃም ፎረስት ግብ ጠባቂ ማትዝ ሰልስ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመንን የወርቅ ጓንት በጋራ አሸንፈዋል። ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች በውድድር ዓመቱ 13 ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ…