Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አካባቢው አቀበባል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በዛሬው ዕለት በትውልድ አካባቢው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን  አሌልቱ ወረዳ ሚአዋ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። አትሌቱ በከተማው ሲደርስ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የወረዳው…

የህብረት ስራ ዩኒየኖቹ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የትራክተር ግዥ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ ለአራት የህብረት ስራ ዩኒየኖች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ20 ትራክተሮች ግዥ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ ትራክተሮቹ የተገዙት በህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን አርሶ አደሮች በቆጠቡት ቁጠባ መሆኑ…

በፓኪስታን በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከሰተ አደጋ 37 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በሁለት የተለያዩ ቦታወች ላይ በተከሰተ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አደጋ 37 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡ የመጀመሪያው አውቶብስ 70 ሰዎችን አሳፍሮ ከኢራን ተነስቶ ፑንጃብ ወደ ተባለችው የፓኪስታን ግዛት እየተጓዘ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ገለጸ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ የሺጥላ ሙሉጌታ እንደገለጹት÷ ማሻሻያው ለዘርፉ እድገት ማነቆ…

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ይግዙ" የተሰኘ ልዩ የንግድ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል፡፡ የንግድ ሳምንቱን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም…

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ እንዲሁም ሊቨርፑል ከብረንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሲደረግ ሁለቱ ቡድኖች…

ጤና ሚኒስቴር የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት የሚያስችል ብሔራዊ የስፔሻሊቲ ፕሮግራም በመተግበር ፍትሃዊ የህክምና ባለሙያዎች ተደራሽነት ላይ እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጠው ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ስልጠና…

የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የኅዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በትናትናው ዕለት 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት…

በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ዱርሲቱ ቢሊሱማ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳዬ አበበ እንደገለፁት÷ አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ…