Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የፌደራል ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ በሚገኘው የችግኝ ተካለ መርሐ-ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ በዚሁ መሠረት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ለታሪካዊው የችግኝ ተከላ በዛሬዋ ታሪካዊት ቀን በተፈጥሮ ስጦታ፣ በማዕድን…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብርን አጠናክረን ከቀጠልን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ለዓለም ተምሳሌት ትሆናለች- ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አጠናክረን መቀጠል ከቻልን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ለዓለም ተምሳሌት ትሆናለች ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተከናወነ…

የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ተሳትፈዋል። በዚሁ ወቅትም መሬትን በመንከባከብና በመጠበቅ አርሶ አደሮችም ሆኑ አርብቶ አደሮች ሥራቸውን የተሳካ…

በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የሚያኮራ ተግባር እንፈጽማለን- ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በዛሬው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሀገርና ትውልድን የሚያኮራ ተግባር እንፈጽማለን አሉ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር አካል…

በሶማሌ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የክልሉን አመራሮች ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው እየተሳተፉ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ 600 ሚሊየን…

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ…

በሲዳማ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግስት እና ግል…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው…

አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ የአንድ ጀምበር የ600 ሚሊየን የችግኝ…