Fana: At a Speed of Life!

ለኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በርካታ ሕዝብ የሚታደምበት እና አባገዳዎች፣ ሀደ ስንቄዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

ሎጂስቲክስ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያውን በታቀደው ልክ በመተግበር ሀገራዊ እድገትን ለማረጋገጥ የሎጂስቲክስ እና የባቡር ሎጂስቲክ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የባቡር እና የሎጂስቲክስ ዘርፎች ሪፎርም…

ኢሬቻ የመከባበር እሴትና የትውልድ ቅብብሎሽ የሚታይበት በዓል ነው – ሃደሲንቄዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የመከባበር እሴት እና የትውልድ ቅብብሎሽ የሚታይበት መሆኑን ሃደሲንቄዎች ተናገሩ። ሃደሲንቄ ዘውዲቱ ጌታቸው እንዳሉት÷ በኢሬቻ እሴት መሰረት የበዓሉ አከባበር ሥነ-ሥርዓት የትውልድን ቀጣይነት እና ቅብብሎሽ በሚያሳይ መልኩ…

በሊባኖስ  ያሉ ኢትዮጵያውያን ጉዳት ሳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ወቅታዊ ግጭት ተጋላጭ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

በሰንዳፋ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ዛሬ የኢንስቲትዩቱን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጅቡቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ያደረገውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከጅቡቲ…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው 3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ:: የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች ኮንኮኒ ሀፍዝ፣ ረምኬል ጀምስ እና ዳዊት ሽፈራው ሲያስቆጥሩ÷ ለየዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ…

በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ በመደረጉ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመትም ኢትዮጵያ ባለሁለት…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የተሻለ አፈጻጸም አስመዝግቧል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው እለት ተገምግሟል፡፡…